About

ሰላም ክፍሌ ይትባረክ እባላለሁ። (ለጊዜው) ከኦታዋ የካናዳ ዋና ከተማ ነው የምኖረው።

ባለፉት ዓመታት ለግልጽ የሆኑ ምክንያቶች ጹፎቼን በቅጥል ስሞች ነበር የምጽፈው። እኚህም ስሞች ደሳለኝ አስፋው እና አስፋው ዳርጌ መሻል ናቸው።

አሁን ወደ እራሴ ስም እየተመለስኩኝ ነው!

This is my, Salaam Kifle Yitbarek's blog. I reside in Ottawa, Canada.

For the past many years I've written about matters related to Ethiopian politics under pseudonyms, for obvious reasons. The pseudonyms being Dessalegn Asfaw and Asfaw Dargue Meshal.

But now it seems the time as come for me to return to myself, so to speak!